የ2013 ዓ.ም የስድስት ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት፣ የቀጣይ አስር ዓመታት መሪ ዕቅድና ተቋማዊ የለውጥ ስራ መነሻ ሠነዶች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ


ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2013 ዓ.ም የስድስት ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት፣ የቀጣይ አስር ዓመታት መሪ ዕቅድና ተቋማዊ የለውጥ ስራ መነሻ ሠነዶች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ፡፡
በውይይት መድረኩ የተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማትና የቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላትና የተለያዩ የኤጀንሲው ባለድርሻ አካላት የተገኙ ሲሆን ከ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና/የአጠቃላይ ትምህርት ማጠናቀቅያ ፈተና ጋር በተያያዘ ጥያቄዎችና አስተያየቶች የተሰነዘሩ ሲሆን የኤጄንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዴላሞ ኦቶሬና የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ምላሽ ሰጥተውየውይይት መድረኩ ማጠቃለያ ሆኗል፡፡

National educational entertainment and exams agency 2013 The six month performance report, the leader of the next ten years has held a discussion with the stakeholders on the documents of the reform. At the discussion stage, the council of representatives is the human resource development and technical issues, members of the committee and other stakeholders of the agency were present with the 12th grade national examination / general education examination and opinions of the APNC director Dr. Delamo Otoore and the top officials of the evening with the 12th grade. The discussion has become a summary of the discussion

   Source link